logo

Overview

ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል 2024 - የኢየሩሳሌም ጉዞ ከገዳማችን ጋር
Jerusalem, Israel
Duration: 9 days
AJET Israel image
AJET Israel
$1,790
Deposit: $29

About your trip


Holyland Tour (ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል 2024)


የሆኅተ ሰማይ ገዳም የጉዞ ማህበር ለተጓዦቹ ደህንነት ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጥ በመሆኑ የዘድሮው የእየሩሳሌም ጉዞ አሁን ያለውን የእስራኤል ሀገር ደኅንነት እና ሰላም ከግምት ውስጥ በማስገባት የፋሲካ ጉዞ መርሃ ግብር ወደ ደብረ ታቦር በዓል የተዘዋወረ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። 

ጥያቄ ካልዎት

ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥


ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572

ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494

ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)

ኢትዮጵያ - +251 923497777

What's included

ሆቴል -Hotel Accommodation

Double Occupancy

ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ) - Meal

'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር

የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት

ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ

የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ክፍያ

Site Entrance Fee

አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ

What's not included

International Flight

የአየር በረራ ቲኬት ((ለጥሩ የትኬት ዋጋና ነፃ የአየር መንገድ የታክሲ ትራንስፖርት ለማግኘት ያነጋግሩን)

ቲፕ - Gratitude

ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች

ከአየር ማረፊያ የግል ትራንስፖርት

ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ

'የመንገደኛ ኢንሹራንስ

Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል

የቪዛ ክፍያ - Visa Fee

የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ

ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች

Location

Loading Map…

1. Jerusalem, Israel

Jerusalem, Israel

About your organizer

AI
AJET Israel
AJET Israel and Africa–Israel Business Networking is connecting people through meaningful travel, conferences, and business engagement. We specialize in curated tours, B2B travel solutions, and Business networking initiatives that build lasting partnerships.

Reviews

Photo gallery

Image 0