ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል የእስራኤል ጉዞ በገዳማችን የተዘጋጀ!

logo

Overview

ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል የእስራኤል ጉዞ በገዳማችን የተዘጋጀ!
Jerusalem, Israel
Aug 17 - 25, 2027
Group size: 1 - 1028
AJET Israel image
AJET Israel
$1,870
Deposit: $100

About this trip

Filseta 2027 Tour to Jerusalem - በአይነቱ ለየት ያለ መንፈሳዊ ጉዞ


ድርጅታችን ለዚህ ዓመት የፍልሰታ ፆም ወቅት ሁለት አይነት ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶላችኋል።

  1. የፍልሰታን ፆም ማብቂያ እና የደብረ ታቦርን በዓል በእንድ ላይ የሚያከብሩበት የ 9 ቀን ጉብኝት ሲሆን

  2. ሙሉውን የፍልሰታን ፆም በኢየሩሳሌም ለማሳለፍ የተዘጋጀ የ 18 ቀን ቆይታና የደብረ ታቦርን በዓል ጨምሮ የሚያከብሩበት ፕሮግራም ነው።

    ይህ ፕሮግራም ለየት ያለና 16ቱን የፍልሰታን ፆም ኢየሩሳሌም በምትገኘው ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያ ሙሉውን የምህለላና የቅዳሴ ፕሮግራሞችን በጥሞናና በተመጽዖ በፀሎት የሚያሳልፉበት የበረከት ቆይታ ነው። በተጨማሪም ሁሉኑም የቅዱሳዊ ቦታዎችን በእርጋታ ይጎበኛሉ።

ስለ ምዝገባና ክፍያ

ማሳሰቢያ፡

💳 የክሬዲት ካርድ ተጨማሪ ክፍያን ለማስወገድ  US Checking Account የሚለውን በመምረጥ ክፍያ ማድረግ ይችላሉ። ይህም  በአማካይ እስከ $160 የክሬዲት ካርድ ክፍያን ያድንልዎታል ።


ያስተውሉ   ➤  የበረራ ትኬት ዋጋ በማንኛውም ሰዓት የሚቀያየር መሆኑን ከወዲሁ እንዲያውቁ እናሳስባለን። ስለዚህም ጉዞው በቀረበ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል በቶሎ ቦታዎትን ያስይዙ። 


✈️ የበረራ መነሻዎ ከተማ ከስር ከተጠቀሱት ከተማዎች ውጭ ከሆነ በስልክ ቁጥር  +1 (703)416-9494 ወይም +972 549  21 20 30 (whatsApp) ያነጋግሩንና ትኬትዎትን እናስተካክልልዎታለን።  Airport transfers are included only when airfare is purchased from us. Taxi services are available for those who purchase their airfare elsewhere. Flight price subject to change after September 1st.


🏨  ሆቴል ክፍል ማግኘት የሚችሉት (Hotel Check-in) ከቀኑ  9:00 (03:00 PM)ሰዓት ጀምሮ ነው።


📞 ማንኛውም የምዝገባ ችግር ካጋጠምዎትና ሌላም ጥያቄ ካልዎት ከስር በተጠቀሱት የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን። 


Bank Account Information


Name: PanAf Travel LLC

Bank: Navy Federal Credit Union

Account number: 7135692700

Routing number: 256074974

USA

Phone: +1 (703) 416-9494


ጥያቄ ካልዎት

ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት ለሚቀርብዎት ቢሮአችን ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር በመደወል ያነጋግሩን።፥

ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494

ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp) - Israel Office

ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572

ኢትዮጵያ - +251 923497777

What's included

ሆቴል -Hotel Accommodation

Double Occupancy

Meal - ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ)

'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር

የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት

ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ

የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ክፍያ

Site Entrance Fee

አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ

What's not included

International Flight

የአየር በረራ ቲኬት

ቲፕ - Gratitude

ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች

ከአየር ማረፊያ የግል ትራንስፖርት

ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ

'የመንገደኛ ኢንሹራንስ

Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል

የቪዛ ክፍያ - Visa Fee

የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ

ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች

Map of the trip locations

A. Jerusalem, Israel

Jerusalem, Israel

About your organizer

AI
AJET Israel
AJET Israel and Africa–Israel Business Networking is connecting people through meaningful travel, conferences, and business engagement. We specialize in curated tours, B2B travel solutions, and Business networking initiatives that build lasting partnerships.

Reviews

Photo gallery

Image 0
Image 1
Image 2
© 2026 AJET Israel
TermsPrivacyYour Privacy Choices
Preferences
Powered bywetravel logo