Filseta 2026 Tour to Jerusalem - በአይነቱ ለየት ያለ መንፈሳዊ ጉዞ
ድርጅታችን ለዚህ ዓመት የፍልሰታ ፆም ወቅት ሁለት አይነት ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶላችኋል።
የፍልሰታን ፆም ማብቂያ እና የደብረ ታቦርን በዓል በእንድ ላይ የሚያከብሩበት የ 9 ቀን ጉብኝት ሲሆን
ሙሉውን የፍልሰታን ፆም በኢየሩሳሌም ለማሳለፍ የተዘጋጀ የ 18 ቀን ቆይታና የደብረ ታቦርን በዓል ጨምሮ የሚያከብሩበት ፕሮግራም ነው።
🙏🙏🙏 ይህ ፕሮግራም ለየት ያለና 16ቱን የፍልሰታን ፆም ኢየሩሳሌም በምትገኘው ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ሙሉውን የምህለላና የቅዳሴ ፕሮግራሞችን በጥሞናና በተመጽዖ በፀሎት የሚያሳልፉበት የበረከት ቆይታ ነው። በተጨማሪም ሁሉኑም የቅዱሳዊ ቦታዎችን በእርጋታ ይጎበኛሉ።
ማሳሰቢያ፡
💳 የክሬዲት ካርድ ተጨማሪ ክፍያን ለማስወገድ US Checking Account የሚለውን በመምረጥ ክፍያ ማድረግ ይችላሉ። ይህም በአማካይ እስከ $160 የክሬዲት ካርድ ክፍያን ያድንልዎታል ።
ያስተውሉ
➤ የበረራ ትኬት ዋጋ በማንኛውም ሰዓት የሚቀያየር መሆኑን ከወዲሁ እንዲያውቁ እናሳስባለን። ስለዚህም ጉዞው በቀረበ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል በቶሎ ቦታዎትን ያስይዙ።
✈️ የበረራ መነሻዎ ከተማ ከስር ከተጠቀሱት ከተማዎች ውጭ ከሆነ በስልክ ቁጥር +1 (703)416-9494 ወይም +972 549 21 20 30 (whatsApp) ያነጋግሩንና ትኬትዎትን እናስተካክልልዎታለን።
Airport transfers are included only when airfare is purchased from us. Taxi services are available for those who purchase their airfare elsewhere. Flight price subject to change anytime.
🏨 ሆቴል ክፍል ማግኘት የሚችሉት (Hotel Check-in) ከቀኑ 9:00 (03:00 PM)ሰዓት ጀምሮ ነው።
📞 ማንኛውም የምዝገባ ችግር ካጋጠምዎትና ሌላም ጥያቄ ካልዎት ከስር በተጠቀሱት የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን።
Bank Account Information
Name: PanAf Travel LLC
Bank: Navy Federal Credit Union
Account number: 7135692700
Routing number: 256074974
USA
Phone: +1 (703) 416-9494
ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት ለሚቀርብዎት ቢሮአችን ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር በመደወል ያነጋግሩን።፥
ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494
ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp) - Israel Office
ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572
ኢትዮጵያ - +251 923497777
Double Occupancy
'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር
ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
Site Entrance Fee
የአየር በረራ ቲኬት
ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ
Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል
የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ
