ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል የእስራኤል ጉዞ በገዳማችን የተዘጋጀ! 15 - 24, August 2024

Jerusalem, Israel

AI
AJET Israel
  • Email address verified
  • Facebook verified
  • LinkedIn verified
  • Twitter verified
Duration: 10 days
Group size: 1 - 1028
ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል የእስራኤል ጉዞ በገዳማችን የተዘጋጀ! 15 - 24, August 2024
Jerusalem, Israel

AJET Israel
  • Email address verified
  • Facebook verified
  • LinkedIn verified
  • Twitter verified

Duration: 10 days
Group size: 1 - 1028

About this trip


Easter 2024 Tour to Jerusalem


የሆኅተ ሰማይ ገዳም የጉዞ ማህበር ለተጓዦቹ ደህንነት ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጥ በመሆኑ የዘድሮው የእየሩሳሌም ጉዞ አሁን ያለውን የእስራኤል ሀገር ደኅንነት እና ሰላም ከግምት ውስጥ በማስገባት የጉዞው መርሃ ግብር ወደ ደብረ ታቦር በዓል የተዘዋወረ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። 

ጥያቄ ካልዎት

ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥


ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572

ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494

ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)

ኢትዮጵያ - +251 923497777

What’s included

  • ሆቴል -Hotel Accommodation
    Double Occupancy
  • ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ) - Meal
    'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር
  • የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት
    ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
  • የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ክፍያ
    Site Entrance Fee
  • አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ

What’s not included

  • International Flight
    የአየር በረራ ቲኬት
  • ቲፕ - Gratitude
    ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
  • ከአየር ማረፊያ የግል ትራንስፖርት
    ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ
  • 'የመንገደኛ ኢንሹራንስ
    Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል
  • የቪዛ ክፍያ - Visa Fee
    የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ
  • ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች

Available Packages

Departing from Europe - ከአውሮፓ ለሚነሱ

🛬 Arrival in Israel on August 16, 2024


$1,790
Deposit: $29
Departing from N. America - ከአሜሪካና ከካናዳ

🛬 Arrival in Israel on August 16, 2024

$1,790
Deposit: $29
Departing from Addis Ababa -ከኢትዮጵያ ለሚነሱ

🛬 Arrival in Israel on August 16, 2024

$1,790
Deposit: $29

Available options



Your Organizer


AI
AJET Israel
Joined in December 2022
See profile

Photo Gallery