Holyland Tour (ለፍልሰታና ደብረ ታቦር በዓል 2025)
የሆኅተ ሰማይ ገዳም የጉዞ ማህበር ለፍልሰታ እና ለደብረ ታቦር ድንቅ የሆነ እስራኤል ጉዞ በ ተመጣጠነ ዋጋ ኣዘጋጅቶላችኋል። በተጨማሪም ሙሉውን የፍልሰታን 16 ጾም በኢየሩሳሌም በጸሎትና ምህለላ ለማሳለፍ ለምትፈልጉ የማረፊያ እና የጉብኝት ፓኬጅ ስላዘጋጀን ያነጋግሩን።
ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥
ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572
ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494
ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)
ኢትዮጵያ - +251 923497777
🛬 Arrival in Israel on August 16, 2024
🛬 Arrival in Israel on August 1, 2025
🛬 Arrival in Israel on August 18, 2025
ከኤርፖርት ወደ ሆቴል ደርሶ መልስ - It is free if you arrive at the airport at the same time as the group.