የሰማዕቷን ቅድስት አርሴማ ገድል በአርሜንያ እና የግሪክ ቅዱሳዊ ቦታዎች ጉዞ!
"ለእነርሱና ለአሕዛብ ምስክር እንዲሆን ስለኔ ወደገዢዎችና ወደ ነገሥታት ትወሰዳላችሁ፣ አሳልፈውም ሲሰጧችሁ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና..." (ማቴ። ፲፥፲፰ ፡፲፱)
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ :
በዓይነቱ ለየት ያለና ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ አርሜንያ የሰማዕቷን የገድልና የእረፍት ቦታንና በግሪክ የሐዋርያቶችን ጉዞ የሚያስቃኝ ጉብኝት በኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት አርሴማ ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ ጉዞ!
ይህ የበረከት ጉዞ በብፁዕ ዶ/ር አቡነ ቴዎፍሎስ የሚመራ ይሆናል።
Join Ethiopian Orthodox believers on a sacred pilgrimage to Armenia in honor of St. Arsema (St. Hripsime) and the Steps of St. Paul in Greece; a journey of faith, history, and healing.
Be the first Ethiopian group to visit St. Arsema's resting place.
The journey will be led by His Excellency Dr. Abune Teofilos.
Don’t miss this blessing-filled pilgrimage!
ማሳሰቢያ፡
💳 የክሬዲት ካርድ ተጨማሪ ክፍያን ለማስወገድ US Checking Account የሚለውን በመምረጥ ክፍያ ማድረግ ይችላሉ። ይህም በአማካይ እስከ $160 የክሬዲት ካርድ ክፍያን ያድንልዎታል ።
ያስተውሉ ➤ የበረራ ትኬት ዋጋ በማንኛውም ሰዓት የሚቀያየር መሆኑን ከወዲሁ እንዲያውቁ እናሳስባለን። ስለዚህም ጉዞው በቀረበ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል በቶሎ ቦታዎትን ያስይዙ።
✈️ የበረራ መነሻዎ ከተማ ከስር ከተጠቀሱት ከተማዎች ውጭ ከሆነ በስልክ ቁጥር +1 (703)416-9494 ወይም +972 549 21 20 30 (whatsApp) ያነጋግሩንና ትኬትዎትን እናስተካክልልዎታለን። Airport transfers are included only when airfare is purchased from us. Taxi services are available for those who purchase their airfare elsewhere. Flight price subject to change after September 1st.
🏨 ሆቴል ክፍል ማግኘት የሚችሉት (Hotel Check-in) ከቀኑ 9:00 (03:00 PM)ሰዓት ጀምሮ ነው።
📞 ማንኛውም የምዝገባ ችግር ካጋጠምዎትና ሌላም ጥያቄ ካልዎት ከስር በተጠቀሱት የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን።
Bank Account Information
Name: PanAf Travel LLC
Bank: Navy Federal Credit Union
Account number: 7135692700
Routing number: 256074974
USA
Phone: +1 (703) 416-9494
ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥
ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572
ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494
ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)
Double Occupancy
Departing from DC & LA. Contact us for a different departing cities.
Breakfast and Dinner
ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
የቅድስት አርሴማ ዓመታዊ በዓልን በቦታው ማክበርን
በግሩፕ ለሚገቡ ብቻ - Airport Transfer, only if arrived with a group (Transfers not included unless airfare is purchased from us)
Site Entrance Fee
Experienced Guide
ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ
Lunch
Travel Insurance
የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ ($$)
Departure Day
➣ Participants board flights from their home countries.
➣ In-flight – rest and prepare mentally for the pilgrimage.
Arrival in Athens – The Cradle of Early Christianity
➣ Arrive in Athens, meet the guide, transfer to the hotel.
➣ The same day, departure from Europe and Ethiopia
➣ Evening gathering: light refreshments and orientation session to meet the team and fellow pilgrims.
"The Church of Corinth: A Call to Holiness" 1 Corinthians 13 (Love Chapter)
Theme: "Faith That Moves Mountains"
Scripture Focus: Matthew 17:20 ("If you have faith like a mustard seed...")
Activities:
Activities:
Activities:
Activities:
Activities:
Activities:
Return Flight to Homebound
Closing prayer: "Go in peace, the Lord be with you" (Ruth 2:4).
