ዕርገት 2027 - በኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት አርሴማ ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ

logo

Overview

ዕርገት 2027 - በኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት አርሴማ ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ
Jerusalem, Israel
Jun 8 - 16, 2027
Group size: 1 - 1028
AJET Israel image
AJET Israel
$1,890

About this trip


ዕርገት (Ascension) 2027 Tour to Jerusalem


በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያን በዳግማዊቷ ዋልድባ ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ የዕርገት የበረከት ጉዞ ወደ ኢየሩሳሌም።


በአይነቱ ልዩ የሆነ የኢየሩሳሌም ጉዞ ለዕርገት የተዘጋጀ። ይህ ጉዞ በራሳችን ገዳም የትም ቦታ በማያገኙት ዋጋ የቀረበ ከመሆኑም በላይ በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ ለገዳማችን የበኩልዎን ያደርጋሉ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው።  


ይህ የበረከት ጉዞ በብፁዕ ዶ/ር አቡነ ቴዎፍሎስ የሚመራ ይሆናል። 


Ascension (ዕርገት) 2027 Pilgrimage to Jerusalem

Join us on a once-in-a-lifetime spiritual journey to Jerusalem, organized by St. John the Baptist & St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery in California.


Experience Ascension in the Holy Land at an unbeatable price while supporting our monastery. This is more than just a trip; it’s an opportunity to deepen your faith and contribute to a meaningful cause.


The journey will be led by His Excellency Dr. Abune Teofilos.


Don’t miss this blessing-filled pilgrimage!

ስለ ምዝገባና ክፍያ

ማሳሰቢያ፡

💳 የክሬዲት ካርድ ተጨማሪ ክፍያን ለማስወገድ  የመመዝገቢያ  በሰው $50 ወይንም  $100 ብቻ በዚህ ቅጽ በመክፈል መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የተቀረውን ክፍያ ከስር በተጠቀሰው የባንክ አካውንት በማስተላልፍ ክፍያ ማድረግ ይችላሉ። ይህም  በአማካይ እስከ $160 የክሬዲት ካርድ ክፍያን ያድንልዎታል ።


ያስተውሉ   ➤  የበረራ ትኬት ዋጋ በማንኛውም ሰዓት የሚቀያየር መሆኑን ከወዲሁ እንዲያውቁ እናሳስባለን። ስለዚህም ጉዞው በቀረበ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል በቶሎ ቦታዎትን ያስይዙ። 


✓  እንደምርጫዎ ከበረራ ትኬት ጋር ወይም ያለበረራ ትኬት በመክፈል መመዝገብ ይችላሉ።


✈️ የበረራ መነሻዎ ከተማ ከስር ከተጠቀሱት ከተማዎች ውጭ ከሆነ በስልክ ቁጥር  +1 (703)416-9494 ወይም +972 549  21 20 30 (whatsApp) ያነጋግሩንና ትኬትዎትን እናስተካክልልዎታለን።  ከዐየር ማረፊየ ወደ ሆቴል የሚወስዶትን ትራንስፖርት የምናቀርበው ትኬታቸውን በኛ በኩል ለሚያዙ ብቻ ነው። 


✈️  የበረራ ትኬት ከኛ ካልገዙ፤ እስራኤል የሚገቡበት ቀን ዕሮብ April 16, 2025 መሆኑን ያረጋግጡ። 


🏨  ሆቴል ክፍል ማግኘት የሚችሉት (Hotel Check-in) ዕሮብ ከቀኑ  9:00 (03:00 PM)ሰዓት ጀምሮ ነው።


📞 ማንኛውም የምዝገባ ችግር ካጋጠምዎትና ሌላም ጥያቄ ካልዎት ከስር በተጠቀሱት የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን። 


Bank Account Information


Name: PanAf Travel LLC

Bank: Navy Federal Credit Union

Account number: 7135692700

Routing number: 256074974

USA

Phone: +1 (703) 416-9494


ማንኛውም ጥያቄ ካልዎት

ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥


ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572

ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494

ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)



What's included

ሆቴል -Hotel Accommodation

Double Occupancy

ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ) - Meal

'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር

የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት

ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ

የዕርገት የፀሎት ፕሮግራም

የዕርገት የፀሎት ፕሮግራም ጌታችን ባረገበት ቦታ ላይ

ከኤርፖርት ወደ ሆቴል ትራንስፖርት

ትኬታቸውን በኛ በኩል ለሚያዙ ብቻ ነው - Airport Transfer, only if flight purchased from us

የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ክፍያ

Site Entrance Fee

አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ

Experienced Amharic speaking Guide

What's not included

የበረራ ትኬት - Int. Flight

Contact us to secure the best price for your flight. ለጥሩ የበረራ የትኬት ዋጋ ያነጋግሩን።

ቲፕ - Gratitude

ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች

ከአየር ማረፊያ የግል ትራንስፖርት

ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ

'የመንገደኛ ኢንሹራንስ

Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል

የቪዛ ክፍያ - Visa Fee ($15)

የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ ($15)

ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች

Map of the trip locations

A. Jerusalem, Israel

Jerusalem, Israel

About your organizer

AI
AJET Israel
AJET Israel and Africa–Israel Business Networking is connecting people through meaningful travel, conferences, and business engagement. We specialize in curated tours, B2B travel solutions, and Business networking initiatives that build lasting partnerships.

Reviews

Photo gallery

Image 0
Image 1
Image 2
Image 3
Image 4
© 2026 AJET Israel
TermsPrivacyYour Privacy Choices
Preferences
Powered bywetravel logo
ዕርገት 2027 - በኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት አርሴማ ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ