በእስራኤል ለሚኖሩ የተዘጋጀ ልዩ የበጋ የአውሮፓ ጉዞ።
በኤላት ለሆቴልና ለምግብ ብቻ ከሚያወጡት ባነሰ ዋጋ የበረራ ትኬትን ጨምሮ ሁለት አገራትን ጎብኝተው ይመለሳሉ።
በዚህ ጉዞ ጣሊያንና ፈረንሳይን የምንጎበኝ ሲሆን፣ የኢትዮጵያውያን በአውሮፓ (እስራኤልን ጨምሮ) የስፖርትና የባህል ዝግጅት ደማቅ በዓል ላይ እንሳተፋለን። ከመላው አውሮፓ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተወላጆች ጋር አመታዊውን የESCFE የመዝጊያ ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ እናከብራለን።
ይህ ጉዞ ሁለት አማራጮችን የያዘ ሲሆን የመጀመሪያው የ 8ቀን ጣልያንን እና ፈረንሳይን መጎብኘት ለሚፈልጉ ሲሆን ሁለተኛው ለ6ቀን ጣልያንን ብቻ መጎብኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው። ክፍያውም እንደምርጫዎት ይለያያል።
ይህ ጉዞ የእስራኤል ፓስፖርት ላላቸውና በፍቃድ ለሚኖሩ ነገር ግን የአውሮፓ ሸንጌን ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው የተዘጋጀ ነው።
የሸንጌን ቪዛ የሚያስፈልጋችሁ ፕሮሰሱን የምናደርግላችሁ ስለሆነ ከመመዝገባችሁ በፊት አነጋግሩን።
במחיר נמוך ממה שאתם מוציאים על מלון ואוכל באילת בלבד – תקבלו כרטיס טיסה + ביקור בשתי מדינות.
בטיול זה נבקר באיטליה ובצרפת, וניקח חלק בחגיגה ססגונית של אירועי ספורט ותרבות אתיופית באירופה (כולל ישראל).
יחד עם קהילת האתיופי מכל רחבי אירופה, נחגוג בצורה מרהיבה את אירוע הסיום השנתי של ESCFE.
הטיול כולל שתי אפשרויות:
מסלול ראשון – 8 ימים, כולל ביקור באיטליה ובצרפת.
מסלול שני – 6 ימים, כולל ביקור באיטליה בלבד.
המחיר משתנה בהתאם לבחירתכם.
✅ המתאים לבעלי דרכון ישראלי
✅ וכן לבעלי מעמד חוקי בישראל (רשיון שהייה/אישור כניסה)
⚠️ הזקוקים לויזה לשונגן – צרו קשר לפני ההרשמה – אנו נטפל עבורכם בתהליך.
❗ הערה חשובה – למחזיקי דרכון אתיופי או תעודת מעבר ישראלית זמנית, החיים בישראל עם אשרת A5:
גם אתם נדרשים לויזה. אנא צרו קשר מראש להתחלת התהליך.
ቪዛ የሚያስፈልጋችሁ ቪዛችሁ እስኪፈቀድላችሁ ድረስ ክፍያ እንዳትፈጽሙ።
በእስራኤል በ A5 ፈቃድ እየኖራችሁ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይንም የእስራኤል ጊዜያዊ የመጓጓዣ ዶክመንት ያላችሁ ሁሉ ቪዛ ስለሚያስፈልጋችሁ ፕሮሰሱን ለመጀመር ቀድመው ያነጋግሩን።
ስልክ: 0549212030
የልጆች የዋጋ ቅናሽ ዝርዝር
ከ 0 እስከ 2 ዕድሜ ላሉ ህጻናት ነፃ
ከ 2 እስከ 11 ዕድሜ ላሉ ህጻናት 10% ቅናሽ
ከ 12 ዓመት በላይ ላሉ ሙሉ ክፍያ
אין לבצע תשלום בטרם אושרה הויזה עבורכם.
📞 לפרטים ותיאום:
054-9212030
0–2 חינם
2.1 –11 10% הנחה
12+ מחיר מלא
Double Occupancy
From Tel Aviv Ben Gurion/יציאות מבן גוריון/መነሻ ከቤን ጉሪዮን
Breakfast Buffet/ארוחת בוקר/ቁርስ
For group arrival/הסעה משדה התעופה/ትራንስፖርት ከ-ወደ አየር ማረፍያ
Daily transportation on modern air-conditioned coaches.
Sightseeing and orientation tours included in the itinerary/ በሰለጠኑ አስጎብኚዎች የሚደረግ የከተማዎች ጉብኝች
דמי כניסה לאתרים/የጉብኝት ቦታዎች የመግብያ ክፍያን/According to the Itinerary
17% Tax
ביטוח נסיעות לחו"ל/የተጓዥና የጤና እንሹራንስ/Travel and Medical Insurance
For Your Guides and Drivers
Lunch & Dinner/ארוחת צהריים וערב/ምሳና እራት
If you require visa/የሸንጌን ቪዛ ለሚያስፈልጋችሁ
ከተፈቀደው በላይ ተጨማሪ የሻንጣ ክፍያ
Hotel/City Tax-מיסי מלון/עיר/
