በገዳማችን የተዘጋጀ አመታዊ የገና የእስራኤል ጉዞ። የጌታችን የመድሐኒታችንን የልደት በዓል በኣንድ ላይ በቅድስት አገር እንዲያከብሩ ገዳማችን ጋብዝዎታል።
ማሳሰቢያ፡
💳 የክሬዲት ካርድ ተጨማሪ ክፍያን ለማስወገድ የመመዝገቢያ በሰው $500 ብቻ በዚህ ቅጽ በመክፈል መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የተቀረውን ክፍያ ከስር በተጠቀሰው የባንክ አካውንት በማስተላልፍ ክፍያ ማድረግ ይችላሉ። ይህም በአማካይ እስከ $160 የክሬዲት ካርድ ክፍያን ያድንልዎታል ።
ያስተውሉ ➤ የበረራ ትኬት ዋጋ በማንኛውም ሰዓት የሚቀያየር መሆኑን ከወዲሁ እንዲያውቁ እናሳስባለን። ስለዚህም ጉዞው በቀረበ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል በቶሎ ቦታዎትን ያስይዙ።
✈️ የበረራ መነሻዎ ከተማ ከስር ከተጠቀሱት ከተማዎች ውጭ ከሆነ በስልክ ቁጥር +1 (703)416-9494 ወይም +972 549 21 20 30 (whatsApp) ያነጋግሩንና ትኬትዎትን እናስተካክልልዎታለን።
🏨 ሆቴል ክፍል ማግኘት የሚችሉት (Hotel Check-in Time) ከቀኑ 9:00 (03:00 PM)ሰዓት ጀምሮ ነው።
📞 ማንኛውም የምዝገባ ችግር ካጋጠምዎትና ሌላም ጥያቄ ካልዎት ከስር በተጠቀሱት የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን።
Bank Account Information
Name: PanAf Travel LLC
Bank: Navy Federal Credit Union
Account number: 7135692700
Routing number: 256074974
USA
Phone: +1 (703) 416-9494
ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥
ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572
ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494
ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)
Double Occupancy
'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር
ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
Site Entrance Fee
Per Request Only. ለበረራ ትኬት እንደ መነሻዎ ሃገር ስለሚለያይ ጥሩ ዋጋ ለማግኘት ያነጋግሩን።
ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ
Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል
የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ
Depart from the USA, beginning your journey to the Holy Land.
Begin your day with a visit to the Church and Tomb of St. George in Lod.
Enjoy a day of free shopping, allowing you to collect souvenirs and gifts from your remarkable journey.
Check-out from your hotel.
Transfer to Ben Gurion International Airport in Tel Aviv for your departure flight, concluding your spiritually enriching journey through the Holy Land.
