Easter 2025 Tour to Jerusalem
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያን በዳግማዊቷ ዋልድባ ገዳም በካሊፎርኒያ የተዘጋጀ የፋሲካ የበረከት ጉዞ ወደ ኢየሩሳሌም።
በአይነቱ ልዩ የሆነ የኢየሩሳሌም ጉዞ ለፋሲካ የተዘጋጀ። ይህ ጉዞ በራሳችን ገዳም የትም ቦታ በማያገኙት ዋጋ የቀረበ ከመሆኑም በላይ በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ ለገዳማችን የበኩልዎን ያደርጋሉ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው።
ይህ የበረከት ጉዞ በብፁዕ ዶ/ር አቡነ ቴዎፍሎስ የሚመራ ይሆናል።
Join us on a once-in-a-lifetime spiritual journey to Jerusalem, organized by St. John the Baptist & St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery in California.
Experience Easter in the Holy Land at an unbeatable price, while also supporting our monastery. This is more than just a trip—it’s an opportunity to deepen your faith and contribute to a meaningful cause.
The journey will be led by His Excellency Dr. Abune Teofilos.
Don’t miss this blessing-filled pilgrimage!
ማሳሰቢያ፡
💳 የክሬዲት ካርድ ተጨማሪ ክፍያን ለማስወገድ የመመዝገቢያ በሰው $50 ወይንም $100 ብቻ በዚህ ቅጽ በመክፈል መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የተቀረውን ክፍያ ከስር በተጠቀሰው የባንክ አካውንት በማስተላልፍ ክፍያ ማድረግ ይችላሉ። ይህም በአማካይ እስከ $160 የክሬዲት ካርድ ክፍያን ያድንልዎታል ።
ያስተውሉ ➤ የበረራ ትኬት ዋጋ በማንኛውም ሰዓት የሚቀያየር መሆኑን ከወዲሁ እንዲያውቁ እናሳስባለን። ስለዚህም ጉዞው በቀረበ ቁጥር ሊጨምር ስለሚችል በቶሎ ቦታዎትን ያስይዙ።
✓ እንደምርጫዎ ከበረራ ትኬት ጋር ወይም ያለበረራ ትኬት በመክፈል መመዝገብ ይችላሉ።
✈️ የበረራ መነሻዎ ከተማ ከስር ከተጠቀሱት ከተማዎች ውጭ ከሆነ በስልክ ቁጥር +1 (703)416-9494 ወይም +972 549 21 20 30 (whatsApp) ያነጋግሩንና ትኬትዎትን እናስተካክልልዎታለን።
✈️ የበረራ ትኬት ከኛ ካልገዙ፤ እስራኤል የሚገቡበት ቀን ዕሮብ April 16, 2025 መሆኑን ያረጋግጡ።
🏨 ሆቴል ክፍል ማግኘት የሚችሉት (Hotel Check-in) ዕሮብ ከቀኑ 9:00 (03:00 PM)ሰዓት ጀምሮ ነው።
📞 ማንኛውም የምዝገባ ችግር ካጋጠምዎትና ሌላም ጥያቄ ካልዎት ከስር በተጠቀሱት የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን።
Bank Account Information
Name: PanAf Travel LLC
Bank: Navy Federal Credit Union
Account number: 7135692700
Routing number: 256074974
USA
Phone: +1 (703) 416-9494
ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥
ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572
ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494
ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)
🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025
Recommended Package
🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025
🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025
🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025
Flight Departing from Washington DC - የበረራ ትኬት ከዋሽንግተን ዲሲ ለሚነሱ
Flight Departing from Los Angeles, CA - የበረራ ትኬት ከሎስ አንጀለስ፣ ካሊፎርኒያ ለሚነሱ
Flight Departing from Atlanta, GA - የበረራ ትኬት ከአትላንታ ለሚነሱ
Flight Departing from Dallas, TX - የበረራ ትኬት ከዳላስ ለሚነሱ
Flight Departing from Denver, CO - የበረራ ትኬት ከዴንቨር ኮሎራዶ ለሚነሱ
Flight Departing from Toronto, Canada - የበረራ ትኬት ከቶሮንቶ ለሚነሱ
በዚህ ዕለት ጕዞ ወደ ቅድስት ሀገር የሚደረግበት ቀን ይሆንናል።