Easter 2025 - ከጸሐፌ ትእዛዝ ዲያቆን ታዴዎስ ግርማ ጋር

Jerusalem, Israel

AI
AJET Israel
  • Email address verified
Duration: 13 days
Group size: 1 - 1028
Easter 2025 - ከጸሐፌ ትእዛዝ ዲያቆን ታዴዎስ ግርማ ጋር
Jerusalem, Israel

AJET Israel
  • Email address verified

Duration: 13 days
Group size: 1 - 1028

About this trip


Easter 2025 Tour to Jerusalem


የ2017 ፋሲካን በኢየሩሳሌም


With Diakon Tadewos Girma


"በፅዮን ተራራ በህያው እግዚአብሔር ከተማ በሰማያዊት ኢየሩሳሌም በዚያ ደርሰን እንገናኝ" ዕብ. 12:-22


ከጸሐፌ ትእዛዝ ዲያቆን ታዴዎስ ግርማ ጋር አብረን ስንጓዝ በኢየሩሳሌም ቆይታችን በስብከት፣በዝማሬእና በጸሎት ደስ የሚያሰኝ እንደሚሆን እናምናለን።

ጥያቄ ካልዎት

ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው የስልክ ቁጥር ያነጋግሩን፥


Phone: +1 (202) 705-1842

What’s included

  • ሆቴል -Hotel Accommodation
    Double Occupancy
  • ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ) - Meal
    'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር
  • የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት
    ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
  • የዓርብ ስቅለትና ፋሲካ ቅዳሴ በጎልጎታ
    Friday Sigdet and Easter Night in Golgota, Jerusalem
  • ከኤርፖርት ወደ ሆቴል ትራንስፖርት
    በግሩፕ ለሚገቡ ብቻ - Airport Transfer, only if arrived with a group
  • የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ክፍያ
    Site Entrance Fee
  • አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ
    Experienced Amharic speaking Guide

What’s not included

  • የበረራ ትኬት - Int. Flight
    Contact us to secure the best price for your flight. ለጥሩ የበረራ የትኬት ዋጋ ያነጋግሩን።
  • ቲፕ - Gratitude
    ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
  • ከአየር ማረፊያ የግል ትራንስፖርት
    ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ
  • 'የመንገደኛ ኢንሹራንስ
    Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል
  • የቪዛ ክፍያ - Visa Fee
    የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ
  • ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች

Available Packages

For 13 days in 4-star Hotels

🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025


$1,890
For 11 Days in 4-star Hotels

🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025

$1,730
13 Days - in 3-star Hotels

🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025

$1,780
For 11 Days in 3-star Hotels

🛬 Arrival in Israel on April 16, 2025

$1,620

Available options

የበረራ ትኬት ከዲሲ - Flight Departing from DC
$1,280
Available until 45 days before departure

Flight Departing from Washington DC - የበረራ ትኬት ከዋሽንግተን ዲሲ ለሚነሱ

የበረራ ትኬት - Flight Departing from LA
$1,380
Available until 45 days before departure

Flight Departing from Los Angeles, CA - የበረራ ትኬት ከሎስ አንጀለስ፣ ካሊፎርኒያ ለሚነሱ

የበረራ ትኬት - Flight Departing from Atlanta
$1,390
Available until 45 days before departure

Flight Departing from Atlanta, GA - የበረራ ትኬት ከአትላንታ ለሚነሱ

የበረራ ትኬት-Flight Departing from Dallas,TX
$1,290
Available until 45 days before departure

Flight Departing from Dallas, TX - የበረራ ትኬት ከዳላስ ለሚነሱ

የበረራ ትኬት-Flight Departing from Denver,CO
$1,490
Available until 45 days before departure

Flight Departing from Denver, CO - የበረራ ትኬት ከዴንቨር ኮሎራዶ ለሚነሱ

የበረራ ትኬት-Flight Departing from Toronto
$1,380
Available until 45 days before departure

Flight Departing from Toronto, Canada - የበረራ ትኬት ከቶሮንቶ ለሚነሱ



Itinerary

Day 1
የጕዞ መነሻ

በዚህ ዕለት ጕዞ ወደ ቅድስት ሀገር የሚደረግበት ቀን ይሆንናል። 

Your Organizer


AI
AJET Israel
Joined in December 2022
See profile