በገዳማችን የተዘጋጀ አመታዊ የገና የእስራኤል ጉዞ። የጌታችን የመድሐኒታችንን የልደት በዓል በኣንድ ላይ በቅድስት አገር እንዲያከብሩ ገዳማችን ጋብዝዎታል።
ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎችና የምዝገባ ወይም የክፍያ ችግሮች ካጋጠምዎት በሚቀጥለው አድራሻ ያነጋግሩን፥
ካሊፎርኒያ : +1 (323) 206-2572
ለሰሜን አሜሪካ - +1 (703)416-9494
ለአውሮፓ - +972 549 21 20 30 (whatsApp)
Double Occupancy
Flight departing from LA, Washington DC, Toronto, Addis Ababa and Europe - መነሻ ከሎስ አንጀለስ ፣ ከዋሽንግተን ዲሲ እና ከቶሮንቶ - Contact us for domestic flights.
'ከነፃ የግብይት ቀን' ምሳ በስተቀር
ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
Site Entrance Fee
ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ
Insurance Coverage for Covid-19 -ኮቪድን የሚያጠቃልል
የእስራኤል የመግቢያ ቪዛ ለሚያስፈልጋቸው ብቻ
Depart from the USA, beginning your journey to the Holy Land.
